Caution: JavaScript execution is disabled in your browser or for this website. You may not be able to answer all questions in this survey. Please, verify your browser parameters.

የደንበኞች እርካታ 2016 መጠይቅ

ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የትምህርት አሰጣጥና ተያያዥ አገልግሎቶችን አስመልክቶ ለደንበኞች የቀረበ መጠይቅ

የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተቀዳሚ አላማ የተማሪዎችን እርካታ ማእከል በማድረግ የላቀ የተቀላጠፈ፤ ጥራት ያለዉና በስነምግባር የታነጸ የትምህርት አገልግሎት መስጠት ነዉ፡፡ ለዚህ ዉጤት የእርስዎ አስተያት ወሳኝ ነዉ፡፡ስለዚህ እባክዎን በዩኒቨርሲቲ ኮሌጃችን ( በካምፓሱ) ያገኙትን አገልግሎት በዚህ መጠይቅ ላይ በቀረቡት ጥያቄዎች መሰረት ግልጽ በሆነ መልኩ ሞልተዉ እንዲመልሱልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ 

  • ዉድ ጊዜዎን ወስደዉ ይህንን ቃለ መጠይቅ በመሙላትዎ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡

  • ምርጫዎን ለማመልከት   በኮምፒዩተሩ መጠቆሚያ ወይም ተች ስክሪን ከሆነ በጣቶት በመጫን ” መልሶትን ይምረጡ    
There are 43 questions in this survey.
የግል መረጃ
ስለራስዎ መጠነኛ መረጃ ያካፍሉን
(This question is mandatory)

የሚማሩበት ካምፓስ ­

(This question is mandatory)

የሚማሩበት የትምህርት ፕሮግራም­­­ 

(This question is mandatory)
ጻታ 
(This question is mandatory)
ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን እንዴት አወቁትያወቁበትን መንገድ በምልክት ይግለፁ፣
(This question is mandatory)
በየትኛው መርሐ ግብር ይማራሉ? 
ሀ. ከአቀባበል ጀምሮ የሚያስፈልጉትን ሁኔታዎች የማሟላት ሂደት እና ጽዳት
(This question is mandatory)

በካምፓሱ ዋናዉ በር ላይ ሲደርሱ ያለዉ አቀባበልና መረጃ የማግኘት ሁኔታ

(This question is mandatory)
በምዝገባ  ጊዜ የመስተንግዶ ሁኔታ
(This question is mandatory)
የትምህርት ማእከሉ ጽዳት
(This question is mandatory)
የመማሪያ ክፍሎች ለትምህርቱ ያላቸዉ ምቹነት
(This question is mandatory)
የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች የመሟላት ሁኔታ
(This question is mandatory)
በትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ትምህርቱ የሚሰጥበት ሁኔታ 
(This question is mandatory)
ስለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ራዕይና አላማ ያለዎት ግንዛቤ ደረጃ
ለ. ከመምህራን ጋር የነበረዉ ቆይታና የትምህርት ሁኔታን በተመለከተ
(This question is mandatory)

የመምህራን የትምህርት አሰጣጥ

(This question is mandatory)

በክፍል ዉስጥ ወይም ከክፍል ዉጭ ጥያቄ ሲቀርብ የመምህራን የማዳመጥና የማስረዳት ሁኔታ

(This question is mandatory)
ኮርስ አዉትላይን ትምህርት ከመሰጠቱ በፊት የማግኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)
በትምህርት አሰጣጡ ተገቢዉን እዉቀት የማግኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)
በክፍል ዉስጥና ከክፍል ዉጭ ከመምህራን ተገቢዉን ድጋፍ የማግኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)

መምህራን በክፍል ዉስጥ አዘዉትረዉ ሰአታቸዉን ጠብቀዉ የመገኘት ሁኔታ

(This question is mandatory)
የመምህራን ከምዘና በኋላ ዉጤትን በጊዜዉ ማስገባትና የማሳየት ልምድ
(This question is mandatory)
የዉጤት ስህተት ሲኖር በመምህራን ተገቢዉ ማስተካከያ የማድረግ ሁኔታ
ሐ. ከዲኑ( ከዲፓርትመንት ተጠሪዎች ) ጋር ስለነበረ ቆይታና የመስተንግዶ ሁኔታ
(This question is mandatory)

የዲኑ ( ዲፓርትመንት ተጠሪ) አቀባበል

(This question is mandatory)
ከዲኑ (ዲፓርትመንት ተጠሪ) የሚፈልገዉን መረጃና ድጋፍ የማግኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)
 የዲን ቢሮ የመማር ማስተማርሂደቱን በአግባቡ የመከታተል ሁኔታ
(This question is mandatory)
የዲኑ በስራ ሰአት የመገኘትና ተገቢዉን ድጋፍ የመስጠት ሁኔታ
(This question is mandatory)
 የዲፓርትመንት ተጠሪዉ በማማከሪያ ሰአት በቢሮዉ የመገኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)
የዲፓርትመንት ተጠሪ የማማከር አገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታ
መ. የሬጂስትራር ቢሮ አገልግሎትን በተመለከተ
(This question is mandatory)

የሬጂስትራር ቢሮ አገልግሎትን በተመለከተ

(This question is mandatory)
የሚፈልጉትን የትምህርት ማስረጃ በተገቢዉ መንገድ በወቅቱ የማግኘት ሁኔታ
 
(This question is mandatory)
የሬጅስትራር ሰራተኞች የአቀባበል ሁኔታ
ሠ. የፋይናንስ ቢሮ አገልግሎትን በተመለከተ
(This question is mandatory)

የፋይናንስ ክፍል የአቀባበል ሁኔታ

(This question is mandatory)
የክፍሉ አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍና
(This question is mandatory)
ገንዘብ በሚከፍሉበት ወይም በሚያወራርዱበት ጊዜ ያለዉ የመስተንግዶ ሁኔታ
(This question is mandatory)
ከፋይናንስ ክፍሉ መረጃ የማግኘት ሁኔታ
ረ. የአስተባባሪዎች/ Coordinators/ አገልግሎትን በተመለከተ
(This question is mandatory)

የአስተባባሪዎች በስራ ቦታቸዉ የመገኘት ሁኔታ

(This question is mandatory)
የአስተባባሪዎች የመስተንግዶ ሁኔታ
(This question is mandatory)
 የአስተባባሪዎች ስነስርት/ ዲሲፕሊን/ ሁኔታ
ሰ. የቤተመጻህፍት አገልግሎትን በተመለከተ
(This question is mandatory)

የቤተመጻህፍት በስራ ሰአት ክፍት ሆኖ አገልግሎት የመስጠት ሁኔታ

(This question is mandatory)
በቤተመጻህፍቱ ከሚሰጠዉ ትምህርት ጋር የሚዛመዱ  መጻህፍት አቅርቦት ሁኔታ
(This question is mandatory)
መጻህፍትን በትዉስት የማግኘት ሁኔታ
(This question is mandatory)
በቤተመጻህፍት ዉስጥ የሚስተዋለዉ የጸጥታ ሁኔታ
ተጨማሪ አስተያየት
የካምፓሱ ጠንካራና ደካማ ጎኖች 
በጣም ያስደሰተዎት ወይም ቅር የተሰኙበት የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አሰራር
ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ማነጅመንት ስለካምፓሱ የሚሰጡት ጥቆማ ካለ